በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የጀርባው ሽፋን

የጀርባው ሽፋን

የጀርባው ሽፋን

ይህ መጽሐፍ በሚከተሉት ነጥቦች ዙሪያ ለሚኖሩህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል

ተቃራኒ ፆታ

የሚያጋጥሙህ ለውጦች

ጓደኝነት

ትምህርት ቤትና እኩዮችህ

ገንዘብ

ወላጆችህ

ስሜትህ

መዝናኛ

መንፈሳዊ እድገትህ

ልትተማመንበት የምትችለው ምክር ያስፈልግሃል! ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2 እንዲህ ዓይነት ምክር ይሰጥሃል። የዚህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ጥራዝ ከ80 በሚበልጡ ቋንቋዎች ከ40 ሚሊዮን በላይ በሚሆኑ ቅጂዎች ታትሟል። እንደ መጀመሪያው ጥራዝ ሁሉ በዚህኛው መጽሐፍ ውስጥም በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ጋር የተደረጉ ቃል ምልልሶች ተካትተዋል። እነዚህ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስ በሚሰጠው አስተማማኝ ምክር ተጠቅመዋል። አንተም ይህ ምክር እንዴት እንደሚጠቅምህ እንድትመለከት ተጋብዘሃል።

“ጥበብን አግኛት፤ ማስተዋልን ያዛት።”​—ምሳሌ 4:5