በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት

መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማንበብ ወይም ማውረድ ትችላለህ። የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ትክክለኛና በቀላሉ የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው። በሙሉም ሆነ በከፊል ከ210 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመ ሲሆን ከ240 ሚሊዮን በሚበልጡ ቅጂዎች ተሰራጭቷል።

እይታ

መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም