በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ስለ ሕይወት አመጣጥ የተሰጡ አስተያየቶች

በአምላክ መኖር እንድናምን ያደረገን ምንድን ነው?

አንድ ፕሮፌሰር፣ በተፈጥሮ ላይ የሚታየውን እጅግ የረቀቀ ንድፍ በማጥናት አንድ መሠረታዊ መደምደሚያ ላይ ደርሰዋል።

በአንጎል ላይ ጥናት የሚያካሂዱ አንድ ፕሮፌሰር ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ?

ፕሮፌሰር ራጄሽ ካላርያ ሥራቸውንና የሚያምኑበትን ነገር በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። ስለ ሳይንስ ለማጥናት የተነሳሱት ለምንድን ነው? ‘ሕይወት የተገኘው እንዴት ነው?’ የሚለውን ጥያቄ መመርመር የጀመሩት ለምንድን ነው?

ኢሬን ሆፍ ሎራንሶ፦ አንዲት የአጥንት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

ከአጥንት ቀዶ ሕክምና ጋር የተያያዘው ሙያዋ ታምንበት በነበረው የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ ላይ ጥያቄ እንድታነሳ አድርጓታል።

ሞኒካ ሪቻርድሰን፦ አንዲት የሕክምና ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

‘ልጅ በሚወለድበት ወቅት የሚታየው አስገራሚ ክንውን እንዲሁ በአጋጣሚ የተገኘ ነው ወይስ ንድፍ አውጪ አለው?’ የሚል ጥያቄ ነበራት። በሕክምና ሙያዋ ያገኘችው ተሞክሮ ምን መደምደሚያ ላይ እንድትደርስ አደረጋት?

አንድ የፅንስ ጥናት ባለሙያ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ፕሮፌሰር የን ደ ሽዩ በአንድ ወቅት በዝግመተ ለውጥ ያምን የነበረ ቢሆንም ሳይንቲስት ከሆነ በኋላ ግን አመለካከቱን ቀይሯል።

የቀዶ ጥገና ሐኪም ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ዶክተር ጊየርሞ ፔሬዝ ለበርካታ ዓመታት በዝግመተ ለውጥ ያምን ነበር፤ አሁን ግን የሰውን አካል ንድፍ ያወጣው አምላክ እንደሆነ ተገንዝቧል። ሐሳቡን እንዲቀይር ያደረገው ምንድን ነው?

የኩላሊት ስፔሻሊስት ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

አምላክ የለሽ የነበረች አንዲት ዶክተር ስለ አምላክና ስለ ሕይወት ትርጉም ማሰብ የጀመረችው ለምንድን ነው? በዚህ ረገድ የነበራትን አመለካከት የቀየረችው ለምንድን ነው?

አንድ የሶፍትዌር ንድፍ አውጪ ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ?

ዶክተር ፋን ዩ የሒሳብ ተመራማሪነት ሙያቸውን በጀመሩበት ወቅት በዝግመተ ለውጥ ያምኑ ነበር። አሁን ግን ሕይወት ንድፍ አውጪ እንዳለውና ሕይወት ያላቸውን ነገሮች የፈጠረው አምላክ እንደሆነ ያምናሉ። አመለካከታቸውን የቀየሩት ለምንድን ነው?

ማሲሞ ቲስታሬሊ፦ አንድ የሮቦት መሐንዲስ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ለሳይንስ የሚሰጠው ትልቅ ቦታ ስለ ዝግመተ ለውጥ በተማረው ነገር ላይ ጥያቄ እንዲያነሳ አድርጎታል።

የኤክስፐርመንታል ፊዚክስ ሊቅ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ወንሎንግ ሄ በተፈጥሮ ላይ የተመለከታቸው ሁለት ቁልፍ ነገሮች ፈጣሪ መኖሩን እንዲያምን አድርገውታል።

‘ፈጣሪ ስለ መኖሩ እርግጠኛ ሆንኩ’

ፍሬድሪክ ዱሙላ ለሃይማኖት ጥላቻ ስላደረበት አምላክ የለሽ ሆኖ ነበር። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናቱና ሕይወት ባላቸው ነገሮች ላይ ምርምር ማድረጉ ፈጣሪ መኖሩን ያሳመነው እንዴት ነው?

የባዮቴክኖሎጂ ባለሞያ ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ?

ዶክተር ሃንስ ክርስቲያን ኮትላር ስለ ሰውነታችን በሽታ የመከላከል ሥርዓት ያደረጉት ጥናት ስለ ሕይወት አመጣጥ ጥያቄ እንዲፈጠርባቸው አድርጓቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናታቸው ለጥያቄዎቻቸው መልስ ያስገኘላቸው እንዴት ነው?

አንዲት የማይክሮባዮሎጂ ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

በታይዋን የምትኖር ፌንግ-ሊንግ ያንግ የተባለች ሳይንቲስት አንድ ሕዋስ ከሚገመተው በላይ ውስብስብ መሆኑ በዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳብ ላይ የነበራትን አመለካከት እንድትለውጥ አድርጓታል። ለምን?

የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

የትኞቹን ሳይንሳዊ መረጃዎች እንደመረመረችና በአምላክ ቃል ያመነችው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

አንድ የሳይንስ ተመራማሪ ስለ ሕይወት አመጣጥ ያለውን አመለካከት መለስ ብሎ እንዲያጤን እና መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል መሆኑን እንዲያምን ያደረገው ምንድን ነው?

አንድ የሒሳብ ሊቅ ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ?

ፕሮፌሰር ጂን ህዋንግ፣ የሚያምኑበት ነገር ከተከታተሉት የቀለም ትምህርት ጋር እንደማይጋጭ የሚሰማቸው ለምንድን ነው?

ታዋቂ የፒያኖ ተጫዋች ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ቀደም ሲል አምላክ የለሽ የነበረው ይህ ሰው ሙዚቃ፣ በፈጣሪ መኖር እንዲያምን አድርጎታል። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ብሎ ሊያምን የቻለው እንዴት ነው?

ፒተር መዝኒ፦ አንድ የሕግ ፕሮፌሰር ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

የተወለደው በኮሚኒስት አገዛዝ ሥር ነው። በፈጣሪ መኖር ማመን እንደ ሞኝነት ይቆጠር ነበር። አመለካከቱን እንዲቀይር ያደረገው ምን ይሆን?

አንድ የሥነ ምህዳር ተመራማሪ ስለ እምነቱ ተናገረ

አንድ ሳይንቲስት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ, ስለ ዝግመተ ለውጥ, እና ስለ ሕይወት ምንጭ የነበረውን አመለካከት የለወጠው ለምን እንደሆነ ለማወቅ አንብብ።