በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከሳይንስ አንጻር የመጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት

መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው አምላክ ከሆነ እስከ ዛሬ ከተጻፉት መጻሕፍት ሁሉ የላቀ መሆን አለበት።

መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር ይስማማል?

ከሳይንስ አንጻር ስህተት የሆነ ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ?

አምላክ ጽንፈ ዓለምን መፍጠር የጀመረው መቼ ነው?

የዚህን ጥያቄ መልስ ለማወቅ “መጀመሪያ” እና “ቀን” የሚሉት ቃላት በዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ የተሠራባቸው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ያለፈበት ነው? ወይስ ከዘመኑ የቀደመ?

መጽሐፍ ቅዱስ የሳይንስ ማስተማሪያ መጽሐፍ ባይሆንም ከሳይንስ አንጻር ሊያስገርሙህ የሚችሉ መረጃዎችን ይዟል።

ሳይንስ በሕይወትህ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

“የአምላክን መኖር በመቃወም የቀረበው ሳይንሳዊ መከራከሪያ” ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምድር ጠፍጣፋ እንደሆነች ያስተምራል?

ይህ ጥንታዊ መጽሐፍ የያዘው ሐሳብ ትክክል ነው?

ኢግናትዝ ዜመልቫይስ

በአሁኑ ጊዜ ያለ እያንዳንዱ ቤተሰብ የዚህ ሰው ውለታ አለበት። እንዲህ የምንለው ለምንድን ነው?

የታሪክ መስኮት—ጋሊልዮ

በ1992 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንንና ቤተ ክርስቲያኗ በጋሊልዮ ላይ ያደረሰችበትን ሥቃይ በተመለከተ የሚያስደንቅ ሐሳብ ተናገሩ።

አርስቶትል

በጥንት ዘመን የኖረው የዚህ ፈላስፋ አመለካከት በሕዝበ ክርስትና ትምህርት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አሳድሮ ነበር።

አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸው ሕጎች ከዘመኑ የቀደሙ ናቸው

እስራኤላውያን አምላክ ስለ ንጽሕና የሰጣቸውን ሕጎች በመጠበቃቸው ተጠቅመዋል።