በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2

2 ዜና መዋዕል 5-7

ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 6:29, 30—ሰለሞን ያቀረበው ይህ ጸሎት የሚያጽናናን እንዴት ነው? (w10 12/1 11 አን. 7)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 6:28-42 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ከጋበዝከው ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 17)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w93 2/1 31—ጭብጥ፦ ከአቅማችን በላይ በሆነ ምክንያት በመታሰቢያው በዓል ላይ መገኘት ባንችል ምን ማድረግ ይኖርብናል? (th ጥናት 18)

ክርስቲያናዊ ሕይወት