በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና ማጥናት

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ያለብኝ ለምንድን ነው?

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ምን ጥቅም አግኝተዋል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

ይህ ፕሮግራም ለየዕለቱ የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ይዟል፤ በታሪክ ቅደም ተከተል ለማንበብ የሚያስችል እንዲሁም ለጀማሪ የሚሆን ፕሮግራምም አካትቷል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 1፦ መጽሐፍ ቅዱስን መመርመር

ውድ በሆኑ ጌጣ ጌጦች የተሞላ አንድ ጥንታዊ ሣጥን ብታገኝ ውስጡ ምን እንዳለ ለማየት አትጓጓም? መጽሐፍ ቅዱስም ልክ እንደዚህ ሣጥን ነው። በውስጡ በርካታ ውድ ነገሮችን ይዟል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 2፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብን አስደሳች ማድረግ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እውን እንዲሆኑልህ የሚረዱ አምስት ጠቃሚ ሐሳቦች ቀርበዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመኝ የሚችለው እንዴት ነው?—ክፍል 3፦ ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ የተሟላ ጥቅም ማግኘት

ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሟላ ጥቅም ለማግኘት የሚረዱ አራት ምክሮች።

መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት

መጽሐፍ ቅዱስን መማር ለምን አስፈለገ?

መጽሐፍ ቅዱስን ለመማር ያልወሰንከው ሥራ በጣም እንደሚበዛብህ ወይም ይህን ማድረግ አንድ ዓይነት ግዴታ ውስጥ እንደሚያስገባህ ስለተሰማህ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ጥረት ማድረግ ምን ጥቅም አለው?

ብዙ ሰዎች ይህ ቅዱስ መጽሐፍ እንዴት ሊጠቅማቸው እንደሚችል ባያውቁም ለመጽሐፉ አክብሮት አላቸው።

መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ቁልፉ ምንድን ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ውድ መልእክት መረዳት ትችላለህ።