በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚልክያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የሚልክያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

ከዕብራይጥ ቅዱሳን መጻሕፍት መካከል የመጨረሻ የሆነውንና የአምላክን የማይለዋወጡ መሠረታዊ ሥርዓቶች እንዲሁም የይሖዋን ምሕረትና ፍቅር ጎላ አድርጎ የሚገልጸውን የሚልክያስን መጽሐፍ የሚያስተዋውቅ ቪዲዮ።