በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እህት ዬሌና ችዬርኒክ

መጋቢት 21, 2024 | የታደሰው፦ ሚያዝያ 12, 2024
ሩሲያ

ወቅታዊ መረጃ—እህት ተፈረደባት | “የይሖዋ እንክብካቤ ተቋርጦብን አያውቅም”

ወቅታዊ መረጃ—እህት ተፈረደባት | “የይሖዋ እንክብካቤ ተቋርጦብን አያውቅም”

ሚያዝያ 12, 2024 በኬሜሮቮ ክልል በፕሮኮፕዬቭስክ የሚገኘው የሴንትራልኒ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ እህት ዬሌና ችዬርኒክ ጥፋተኛ ነች በማለት የሦስት ዓመት የገደብ እስራት በይኖባታል። በአሁኑ ወቅት ወህኒ አትገባም።

አጭር መግለጫ

በጣም ከባድ በሆነ ፈተና ለማለፍ ብንገደድም እንኳ ይሖዋ ‘እንደማይለወጥ’ እንዲሁም ለመጽናት የሚያስፈልገንን “መልካም ስጦታ ሁሉና ፍጹም ገጸ በረከት ሁሉ” መስጠቱን እንደማያቋርጥ ማወቃችን ያጽናናናል።​—ያዕቆብ 1:17

የክሱ ሂደት

  1. ሐምሌ 12, 2020

    ቤታቸው ተፈተሸ። ዬሌና እና ዩሪ ምርመራ ተደረገባቸው

  2. ግንቦት 25, 2023

    የወንጀል ክስ ተመሠረተባት

  3. ነሐሴ 15, 2023

    የጉዞ ክልከላዎች ተጣሉባት

  4. ጥቅምት 9, 2023

    ክሷ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ