በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ወንድም ሰርጌ ፒትርዬንኮ

ሚያዝያ 27, 2023
ሩሲያ

“ምንም ነገር አልጎደለብንም”

“ምንም ነገር አልጎደለብንም”

በአልታይ ሪፑብሊክ የሚገኘው የማይሚንስኪ አውራጃ ፍርድ ቤት፣ ከወንድም ሰርጌ ፒትርዬንኮ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ፍርድ እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል። አቃቤ ሕጉ እንዲተላለፍበት የሚፈልገውን ብይን ገና አላሳወቀም።

አጭር መግለጫ

እኛም ልክ እንደ ሰርጌ፣ በታማኝነት እስከጸናን ድረስ ይሖዋ ምንጊዜም ድጋፍ እንደሚሆንልን እርግጠኞች ነን።—2 ሳሙኤል 22:19, 20

የክሱ ሂደት

  1. ጥር 16, 2022

    ቤቱ ተፈተሸ

  2. ሐምሌ 28, 2022

    የወንጀል ክስ ተመሠረተበት

  3. ታኅሣሥ 7, 2022

    የጉዞ እገዳ ተጣለበት

  4. ታኅሣሥ 22, 2022

    ክሱ በፍርድ ቤት መታየት ጀመረ