በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

“ወደ ዓለም የመጣሁት ስለ እውነት ለመመሥከር ነው”

ኢየሱስ ስለ እውነት በድፍረት ሲመሠክር ያሳየውን አስደናቂ የማስተማር ችሎታ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት

ኢየሱስን ለማጥመድ የተጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ

መጀመሪያ ፈሪሳውያንን፣ ከዚያም ሰዱቃውያንን በመጨረሻም ግንባር ፈጥረው የመጡ ተቃዋሚዎቹን ጸጥ አሰኘ

ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት

ተቃዋሚዎቹን አወገዘ

ኢየሱስ ከእሱ የተለየ አመለካከት ያላቸውን የሃይማኖት መሪዎች ያልታገሣቸው ለምንድን ነው?

ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት

ስለ ወይን እርሻ የተነገሩ ሁለት ምሳሌዎች

ልጆቹ በወይን እርሻው ላይ እንዲሠሩ የጠየቃቸው አባት ምሳሌ ምን ትርጉም አለው? የወይን እርሻውን ክፉ ለሆኑ ገበሬዎች ያከራየው ሰው ምሳሌስ?

ቪዲዮዎች

‘በእርግጥም አምላክ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው’ (ክፍል 1)

አምላክ፣ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው እርግጠኛ እንድትሆን ያደረገህ ምንድን ነው?

ቪዲዮዎች

‘በእርግጥም አምላክ ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው’ (ክፍል 2)

በኢየሱስ ላይ ጠንካራ እምነት ለመገንባት ምን ይረዳሃል?