በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ወደፊት የምናገኘው አስደሳች ሕይወት

ወደፊት የምናገኘው አስደሳች ሕይወት

አምላክ የሕያዋን ፍጥረታትን ሁሉ ፍላጎት ለማርካት የገባው ቃል ሙሉ በሙሉ ሲፈጸም ሕይወት ምን እንደሚመስል ተመልከት፤ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ሕይወት ‘እውነተኛ የሆነው ሕይወት’ ብሎ ይጠራዋል። (1 ጢሞቴዎስ 6:19፤ መዝሙር 145:16) ይህ ሕይወት እውን የሚሆነው እንዴት ነው?