በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

“ለይሖዋ የሚሰጥ ስጦታ”

በፈቃደኝነት የምታደርጉት መዋጮ በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን የመንግሥቱን ሥራ ለመደገፍ የሚውልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መዋጮ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?

መዋጮ ማድረግ የሚቻልባቸውን የተለያዩ መንገዶችና አማራጮች ተመልከት።

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራቸው የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ የሚያገኙት እንዴት ነው?

ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች አንጠቀምም።