በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መዝሙር 49

የይሖዋን ልብ ማስደሰት

የይሖዋን ልብ ማስደሰት

(ምሳሌ 27:11)

  1. 1. አምላክ፣ ላንተ ቃል ገብተናል፤

    ልናመልክህ ወስነናል።

    ስንመራ በጥበብህ፣

    በኛ ደስ ይሰኛል ልብህ።

  2. 2. ምድር ያለው ታማኝ ባሪያህ፣

    ያውጃል ታላቅ ስምህን፤

    በጊዜው ይመግበናል፤

    ለሥራህ ያስታጥቀናል።

  3. 3. ’ባክህ ስጠን መንፈስህን፤

    እንድንኖር ታማኝ ሆነን፤

    ከልብ እንድናወድስህ፣

    ሁሌም ደስ እንድናሰኝህ።

(በተጨማሪም ማቴ. 24:45-47⁠ን፣ ሉቃስ 11:13⁠ን እና 22:42⁠ን ተመልከት።)