መጠበቂያ ግንብ ጥር 2015 | ከሙስና የጸዳ መንግሥት

በመላው ዓለም ያሉ ብዙ ሰዎች፣ የመንግሥት ተቋማት ከየትኛውም ተቋም የበለጠ ሙሰኛ እንደሆኑ ይሰማቸዋል። ታዲያ ከሙስና የጸዳ መንግሥት ሊኖር ይችላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መርዝ የሆነው ሙስና

ይህ ችግር ከምታስበው በላይ ሥር የሰደደ ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የአምላክ መንግሥት—ከሙስና የጸዳ መስተዳድር

የአምላክ መንግሥት ከሙስና የጸዳ እንደሚሆን እንድንተማመን የሚያደርጉ ስድስት ነገሮችን አንብብ።

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ለነበሩኝ ጥያቄዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አጥጋቢ መልስ አገኘሁ

ማይሊ ጉንደል አባቷ ሲሞት በአምላክ ማመኗን አቆመች። ታዲያ ዳግመኛ በአምላክ ማመን እና ውስጣዊ ሰላም ማግኘት የቻለችው እንዴት ነው?

ባሎች—ቤታችሁ ስጋት የሌለበት ቦታ እንዲሆን አድርጉ

አንድ ባል ለቤተሰቡ የሚያስፈልገውን ቁሳዊ ነገር ሁሉ ቢያቀርብም እንኳ የቤተሰቡ አባላት ስጋት ሊያድርባቸው ይችላል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

“ጃንደረባ” የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተሠራበት እንዴት ነው? በጥንት ዘመን፣ እረኞች በጎችን ከፍየሎች ይለዩ የነበረው ለምንድን ነው?

መጸለይ ያለብን ወደ ኢየሱስ ነው?

ኢየሱስ ራሱ የዚህን ጥያቄ መልስ ይሰጠናል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የሰው ልጆችን የፈጠረው አምላክ ነው? ወይስ የሰው ልጆች የመጡት ከእንስሳት ነው?

በተጨማሪም . . .

መጽሐፍ ቅዱስ ተመሳሳይ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ ጋብቻን በተመለከተ ምን ይላል?

የጋብቻ ጥምረት አስደሳችና ዘላቂ እንዲሆን ምን መደረግ እንዳለበት ከሁሉ በተሻለ የሚያውቀው የጋብቻ መሥራች የሆነው ፈጣሪ ነው።