መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2023

ይህ እትም ከሚያዝያ 3-30, 2023 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የሕይወት ታሪክ

ታማኞች ሲባረኩ አይቻለሁ

የሕይወት ታሪክ፦ ሮበርት ላንዲስ።

ፍቅር በተግባር ሲገለጽ አይተዋል

ዓይነ ስውር የሆኑና ብሬይል ማንበብ የማይችሉ ሁለት ወንድማማቾችና እህታቸው ጉባኤው ፍቅራዊ ድጋፍ ስላደረገላቸው መንፈሳዊ እድገት ማድረግ ችለዋል።